“በዴሞክራሲ ውስጥ የሚነሱ ጥያቄዎች በአንድ ጀምበር የሚቋጩ ሳይሆን ጊዜ የሚጠይቁ ናቸው”- አቶ ሌንጮ ለታ

በዴሞክራሲ ውስጥ የሚነሱ ጥያቄዎች በአንድ ጀምበር የሚቋጩ ሳይሆን ጊዜ የሚጠይቁ መሆናቸውን የቀድሞ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ አስታወቁ ። ሁሉን በእኩል የሚያይ ህገ መንግሥትና ሁሉንም የምትመስል ኢትዮጵያ ፈጥረን ቢሆን ኖሮ የብሔተርኝነት አባዜ አይኖርም ነበር ሲሉም አመለከቱ። አቶ ሌንጮ…