በሙስና የተጨማለቁት ዶናልድ ትራምፕ እና ቤተሰቦቻቸው

መስከረም 2025 ላይ ዮናይትድ ስቴትስን የጐበኙት የካዛኪስታን መሪ ከዶናልድ ትራምፕ ጋር አንድ ውልን ተፈራረሙ።እንደ ኒውዮርክ ታይምስ ዘገባ፣ ውሉ የሚያካትተው የጦር መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክ ቺፖች እና ሌሎች ወሳኝ ምርቶች ለማምረት አስፈላጊ የሆነውን እና በካዛኪስታን በብዛት የሚገኘውን ቱንጂሳተን የተባለ ማዕድን ለማውጣት ለአሜሪካ ኩባንያ…
Tadesse Werede is under house arrest, reports say

The fate of Tadesse Werede, the former chairman of the Tigray Interim Regional Administration, has remained uncertain since his removal from office despite various reports and speculation. BBC Tigrinya reported, citing informed sources, he has been placed under house arrest…
ዮክሬን በሩሲያ መዲና ላይ ግዙፉ የድሮን ጥቃት ፈጸመች

ዩክሬን ለሁለት ተከታታይ ምሽቶች ምስኮ ላይ የድሮን ጥቃት ፈፀመች ። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ባለፉት 24 ሰዓታት ወደ 926 የሚጠጉ የዩክሬን ድሮኖችን ማክሸፉን አስታውቋል፤ ይህም ጦርነቱ ከተጀመረ ጀምሮ ዩክሬን ካደረሰቻቸው ጥቃቶች ሁሉ ግዙፉ እንደሆነ ተነግሮለታል። የሞስኮ ከንቲባ ሰርጌ ሶብያን…
የእስራኤልና እና ኤምሬትስ ግንኙነት መጠናከር

እስራኤልና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የቆየ የሚባል ወዳጅነት ያላቸው ሀገራት አይደሉም።ከስድስት አመታት በፊት በዶናልድ ትራምፕ ገፉፊነት የአብርሃም ስምምነት ተብሎ የሚታወቀውን ውል ተፈራረሙ።ከዛን ጊዜ ጀምሮ ግንኙነታቸው እየጠነከረ የመጣ ሲሆን በተለይ ግን አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት ከመቼውም ጊዜ የበለጠ እንዲቀራረቡ…