አስፋው ዳምጤ የመንግስቱ ለማ ስራዎችን በተመለከተ

በአንጋፋው ደራሲ ሃያሲና የኢኮኖሚ ባለሙያ አስፋው ዳምጤ የተሰናዳው “የአማርኛ ጥበበ ቃላት ቅኝት” የተሰኘ መፅሐፍ፣ ሐምሌ 2015 ላይ በሁሴን ከድር አሰናኝነት ታትሟል ፡፡ መፅሐፉ፤ የመቶ ዓመት የኢትዮጵያ ታሪክ የስነ ጽሁፍ ታሪክን የሚተነትን  ሲሆን የሚከተለው ከመጽሐፉ የተወሰደ ነው ፡፡ “በ1950ዎች አዳዲስ ደራስያን መነሳታቸውንና…