በ1930ዎቹ ዓመታት ቅርሶች ከአፍሪካ እንዴት እንደተወሰዱ የሚያሳይ ኤግዚቢሽን

በርካታ አባላት የነበሩበትና ብዙ ዝግጀት የተደረገበት የኤትኖግራፊ ጉዞ ነበር። እንደ አውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር ዓ.ም. ከ1931 እስከ 1933 የተደረገው የዳካር ጂቡቲ የተልዕኮ ቡድን (Mission Dakar-Djibouti)። የአፍሪካ አህጉርን እሴቶች፣ እምነቶች፣ ባህሎች፣ የዕደ-ጥበብ ስራዎች፣ እንስሳት ፣ እጽዋት እንዳይጠፉ ለመታደግ መወሰድ ያለበት እርምጃ ነው…