የሲአይኤ መጽሐፍ ክለብ July 13, 2025 | by Arefaynie Fantahun | በ1950 በፈረንሳይ በስደት ይኖር የነበረው ፖላንዳዊ ጄርዚ ጊድሮይክ ሥነ ጽሑፋዊ ዳሰሳ የሚያደርግ መፅሔት ማሣተም ጀምሮ ነበር።ግን ወጪውን አልቻለውም። በተወሰነ መልኩ፥ የመፅሔቱ አላማ፥ ሀገሩ ፖላንድ ከወደቀችበት የኮሚኒስት ቀንበር ነፃ ማውጣት ነበር። በፈረንሳይ አገር የገንዘብ ድጋፍ ማግኘት አስቸጋሪ ሆነበት።ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ፥…