በቅኔ ትገዛቸዋለህ ጸጋዬ እና ግራ የኢትዮጵያ ታሪክ September 22, 2025 | by Mitiku Adisu | ግምገማ ሐተታ ጸጋዬ ገብረ መድኅን (ጸገመ) ንውዮርክ አሜሪካ በህክምና ላይ እያለ፣ ፋሲል ይትባረክ የሕይወት ታሪኩን በእንግሊዝኛ እንዲጽፍለት በጠየቀው ጊዜ ደስታ እንደ ተሰማው፣ የኃላፊነቱን ክብደት በማጤን ደግሞ ፍርኃት እንደ ገባው፣ “ያልታሰቡ ክፍተቶችና የተዘለሉ ነጥቦች ሊኖሩ እንደሚችሉ” በመረዳት ሥራውን እንደ ጀመረ ገልጾልናል።…