በቅኔ ትገዛቸዋለህ ጸጋዬ እና ግራ የኢትዮጵያ ታሪክ ግምገማሐተታ፣
(የመጨረሻው ክፍል) በክፍል አንድ፣ ስለ “ጁጁ ተረት”፦ መረጃ በሌለው ትርክት ራስን መደለል፣ “ጋላ”ን በ “ጋ*” ከመተካት እሳቤ ጋር ይቀራረባል ብለን ነበር። “[ጁጁ] አረመኔያዊነትን የሚያንጸባርቅ ፍጹም ባዕድ የሆነና ኢትዮጵያዊነትንና ክርስትናን የማይወክል በደም መስዋእት በሚያምኑ ኋላ ቀር የሆኑ ሰዎች እምነት ላይ የተመሠረተ…