የአህያ ባል … ፤ ጨፍላቂና ድምጹ የጎላው የአደባባይ ልሂቅ፤
በዛሬ ሳምንቱ የመልዕክተ ቅዳሜ ዳሰሳ የአብላጫውን ቁጥር ስለያዘውና ዝምታን ብቸኛና የተሻለ ምርጫው አድርጎ በገዛ አገሩ የዜግነትና የሰውነት ክብር ተነፍጎት የራሱን እና የልጆቹን እጣፈንታ ለጥቂት ደፋርና ውል አልቦ ልሂቃን እርግፍ አድርጎ ትቶ የታዛቢነትን፣ የተመልካችነትን፣ የተጉረምራሚና መስሎ አዳሪነትን መገለጫ ስላደረገው የአገራችን ሰፊ…