የትራምፕ አለም ዋንጫ June 11, 2026 | by አረፋይኔ ፋንታሁን | 0 በአሜሪካ፣ ሜክሲኮ እና ካናዳ በጣምራ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ2026 ዓለም ዋንጫ ሊጀመር ሰዓታት ቀን ብቻ የቀረው ሲሆን እንደ አሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጫዎታውን መጀመር በጒጒት የሚጠባበቅ ሌላ ሰው የለም።የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ አዲሱን የፊፋ የሰላም ሽልማት ለትራምፕ ማበርከታቸው፤ የዚህን የአለም ዋንጫ…