Shedding light on Fascist-occupied Addis

When the Fascist troops of Benito Mussolini invaded Ethiopia and Emperor Haile Selassie was forced into exile in May 1936, what were the experiences of both young and adult people in the capital, Addis Ababa, and in other towns across the…
የሲአይኤ መጽሐፍ ክለብ

በ1950 በፈረንሳይ በስደት ይኖር የነበረው ፖላንዳዊ ጄርዚ ጊድሮይክ ሥነ ጽሑፋዊ ዳሰሳ የሚያደርግ መፅሔት ማሣተም ጀምሮ ነበር።ግን ወጪውን አልቻለውም። በተወሰነ መልኩ፥ የመፅሔቱ አላማ፥ ሀገሩ ፖላንድ ከወደቀችበት የኮሚኒስት ቀንበር ነፃ ማውጣት ነበር። በፈረንሳይ አገር የገንዘብ ድጋፍ ማግኘት አስቸጋሪ ሆነበት።ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ፥…
በ1930ዎቹ ዓመታት ቅርሶች ከአፍሪካ እንዴት እንደተወሰዱ የሚያሳይ ኤግዚቢሽን

በርካታ አባላት የነበሩበትና ብዙ ዝግጀት የተደረገበት የኤትኖግራፊ ጉዞ ነበር። እንደ አውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር ዓ.ም. ከ1931 እስከ 1933 የተደረገው የዳካር ጂቡቲ የተልዕኮ ቡድን (Mission Dakar-Djibouti)። የአፍሪካ አህጉርን እሴቶች፣ እምነቶች፣ ባህሎች፣ የዕደ-ጥበብ ስራዎች፣ እንስሳት ፣ እጽዋት እንዳይጠፉ ለመታደግ መወሰድ ያለበት እርምጃ ነው…
ዕድሜ ጠገብ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ቅርሶች ወደ ፈረንሳይ እንዴት ተወሰዱ?

ፈረንሳዊው ማርሴል ግሪዩል ከ1928 እስከ 1929 እንደ አውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር ዓ.ም. ባሉት ጊዜያት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት 16 በግእዝ የተጻፉ ጥንታውያን የብራና መዛግብት ይዞ ወደ ሀገሩ ተመልሷል።እንዲሁም የዳካር ጂቡቲ ተልዕኮ (La mission Dakar-Djibouti) ተብሎ የሚታወቀው ከ1931-1933 የተደረገ ሌላ ዘመቻ ይሄው ማርሴል…

የ32 ዓመቷ ፈረንሳዊት ባዮኬሚስት ጄሲ ኢንሾስፔ በብዙ ተወዳጅነት ያተረፉላት ሁለት መጻሕፍቶችን ጽፋ ለንባብ አብቅታለች። መልክቶቿን የምታስተላልፍበት ‘Glucose Goddess’  በሚለው የኢንስታግራም ስሟ የምትታወቀው ጄሲ ፤  4 ነጥብ 8 ሚሊዮን ተከታዮች አሏት። ጄሲ በደም ስር ውስጥ ያለን የስኳር መጠን (ግሉኮስ) በአንድ ቦታ…