የታላቁ ጸሐፌ ተውኔት የሎሬት ጸጋየ ገብረመድኅን ማስታወሻ

አምቦ ዩኒቨርሲቲ የባህል ጥናትና ምርምር ማዕከል ያቋቋመለት ታላቁ ጸሐፌ ተውኔት ሎሬት ጸጋየ ገብረ መድኅን ስለ ሕይወት ታሪኩ ራሱ ከጻፈውና ሌሎችም ከመዘገቡት ማስረጃዎች ለመረዳት እንደሚቻለው በ1929 ዓ፡ ም የተወለደው የሜጫ ጎሳ አባል ከሆኑት ከአባቱ ከሐምሳ አለቃ ገብረ መድኅን ሮባ ቀዌሳ እና…