«የትግራይ ህዝብ ሃይማኖታዊና ባህላዊ እሴቶቹን ተጠቅሞ ጽንፈኛው ህወሓት ላይ ጫና ማሳደር ይገባዋል» ፡- ዶክተር ኃይሉ አርዓያ

መላው የትግራይ ህዝብ ነባር ሃይማኖታዊና ባህላዊ እሴቶችን በመጠቀም አገር በማተራመስ ላይ ያለውን ፅንፈኛውን የህወሓት ቡድን በሰላም እጁን እንዲሰጥ ጫና ማሳደር እንደሚገባው የቀድሞው የቅንጅት አመራርና ፖለቲከኛ ዶክተር ኃይሉ አርዓያ አስታወቁ። ዶክተር ኃይሉ አርዓያ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንዳስታወቁት፤ ፅንፈኛው የህወሓት ቡድን ላለፉት…