ለኦቦ ቦጎሳ ቀኖ + ለአዴ ሶሬቲ መታሰቢያ ይሁን + ወንዙን ተሻግሮ ጉብታው ላይ ባለ ሣር ክዳን ቤት፤ ከአጠገቡ የተራበ ሕጻን ሆድ የምታክል ያጋደለች የእህል ጎተራ፤ ፈንጠር ብሎ ማማ፣ ማማው ላይ ከወጣህ የበቆሎ ማሣ ከዳር ዳር እንደ እጅህ መዳፍ ወለል ብሎ…
በርካታ አባላት የነበሩበትና ብዙ ዝግጀት የተደረገበት የኤትኖግራፊ ጉዞ ነበር። እንደ አውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር ዓ.ም. ከ1931 እስከ 1933 የተደረገው የዳካር ጂቡቲ የተልዕኮ ቡድን (Mission Dakar-Djibouti)። የአፍሪካ አህጉርን እሴቶች፣ እምነቶች፣ ባህሎች፣ የዕደ-ጥበብ ስራዎች፣ እንስሳት ፣ እጽዋት እንዳይጠፉ ለመታደግ መወሰድ ያለበት እርምጃ ነው…
I am in the middle of a major organization of my “stuff” as George Carlin calls our things. It looks like I am preparing for a major exile. Or like I was told I am going to die very soon.…
(The Witness)-South African police said Thursday they had rescued 44 Ethiopian nationals, 17 of them minors, who were being held against their will in an upscale neighbourhood of Johannesburg. The incident is the latest in a string of human-trafficking cases…