ትራምፕና ተከታዮቹ ለአውሮፓ ያላቸው ጥላቻ ከምን የመነጨ ነው?
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ስልጣን ከመምጣታቸው በፊትም፣ ሆነ ወደ ስልጣን ከተመለሱ በኋላ አውሮፓን ያለማቋረጥ በስድብ ይወርፋሉ። ትራምፕ የአውሮፓ ሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል አገሮች ድርሻቸውን የማይከፍሉ ወሮበሎች (delinquent) እስከማለት ደርሰዋል። በተጨማሪም የአውሮፓ አገሮች ብዙ ስደተኞችን የሚቀበሉና የፍልሰተኞችን ሁኔታ…