Abdulsemed Mohammed, host of the business program Kidame Gebeya on Ahadu Radio 94.3, and Yonas Amare, senior editor and producer at The Ethiopian Reporter, were released after being abducted earlier in August. Yonas Amare was taken on August 13, 2025,…
Edward Bawden’s Ethiopian watercolours

Edward Bawden (1903–1989) was a distinguished British watercolour painter and illustrator. His early artistic training began at the Cambridge School of Art (1919–1922), followed by three formative years at the Royal College of Art in London (1922–1925). Before the outbreak…
የሀዲስ አለማየሁ የሱዳን ቆይታ

በጎጃም ክፍለ ሃገር ጎዛመን ወረዳ እንደዶም በተባለ መንደር 1902 የተወለዱት ክቡር ሀዲስ ዓለማየሁ የስድስት ዓመት ልጅ እንዳሉ በእናታቸው አባት ሥር ሆነው ዜማን ማጥናት ጀመሩ።በደብረኤልያስ፣ በደብረ ወርቅና በዲማ እየተዘዋወሩ ለአስራ ሁለት ዓመታት ቅኔንና ዜማን አጥንተው በአሥራ ስድስት ዓመታቸው ትምህርታቸውን አጠናቀዋል። በ1918 ወደ…
“ፕሮቴስታንታውያን በኢትዮጵያ ፖለቲካ”ን እንዳነበብኩት

የዮናስ ጎርፌን “ፕሮቴስታንታውያን በኢትዮጵያ ፖለቲካ” የተሰኘው መጽሃፍ አነበብኩት።ሃይማኖት፣ ሃይማኖተኞችና ታሪክን ይሄሳል።’ተከድነው ይብሰሉ’ የተባሉ ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን መጽሃፉ በድፍረት ቃኝቷል።ፈረንጅ ሚሽነሪዎች፣ የፕሮቴስታንት እምነትን በኢትዮጵያ ያስፋፉበት መንገድ በመጽሃፉ በስሱም ቢሆን ተዳስሷል።በሚሽነሪዎች ተኮትኩተው ያደጉት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች፣ በ1966ቱ አብዮት ሰሞንና ማግስት ያመረሩ “የዘውጌ ብሄርተኛ” ለምን ሆኑ? ሲል ይጠይቃል።ባለፉት ስድስት ዓመታት ፕሮቴስታውያን እያደረጉት…

In its 2017 Ethiopian calendar year report, the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC), a state-appointed yet legally autonomous body, questioned reports of drone attacks allegedly carried out by the government. The 152-page report, covering the human rights situation between June…