ደቡብ አፍሪካና የፍልስጤም ሕዝብ ትግል
ሮብ ዕለት ነው ጆሃንስበርግ የገቡት።ስማቸው ፋጢማ ሄንድሪክስ፣ማንድላ ማንዴላ፣ረአዝ ሙላ፣ካሪ ሼልቨር፣ዛህራ ሱማራ፣ዙኪስዎ ዋነር ይባላሉ። እነዚህ የደቡብ አፍሪካ የመብት ተሟጋቾች፥ከተለያዩ ሀገራት ተወጣጥተው፥ በመርከብ በመሣፈር ወደ ጋዛ ሠርጥ ካመሩት መካከል ናቸው። በጋዛ ነዋሪዎች ላይ የተጣለው ዕገዳ እንዲነሳ ለመጠየቅ እና እንዲሁም፥ የምግብ እርዳታን ለማድረስ። በእስራኤል…