በትራምፕ ደጋፊዎች ምክንያት፥ አገራቸውን ጥለው የተሠደዱት የታሪክ ምሁር
ወግ አጥባቂው አክቲቪስት ቻርሊ ከርክ ከተገደለ ከጥቂት ቀናት በሗላ፥ ዶናልድ ትራምፕ፥ አንቲፋ የተባለውን የግራ ዘመም፥ እንቅስቃሴ፥ በአሸባሪነት ፈረጁት።ፕሮፌሰር ማርክ ብሬይ የጥቃት ኢላማ የሆኑት ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ነበር። በሩትጌዝ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር የሆኑትና በስፔን ታሪክ ላይ ብዙ መጽሃፎችን የፃፉት ይህ ምሁር…