የንጉሠ ነገሥቱን ዘመቻ እንዲያዘጋጅ የተመረጠ መኰንን

 “የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግሥት” በሚል ርዕስ በአምባሳደር ዘውዴ ረታ ከተፃፈው መጽሃፍ ላይ የተወሰደ በፋሽስት የተወረረችውን ኢትዮጵያን ነፃ ለማውጣት ለሚደረገው ጦርነት በካርቱም ስብሰባ ላይ በተወሰነው መሠረት፤ ሜጀር ኦርድ ሻርል ዊንጌት (Orde Charles Wingate) የተባለው እንግሊዛዊው የጦር መኰንን፤ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ለሚመሩት ዘመቻ አዘጋጅና አማካሪያቸው…