ተስፋዬ ለማ ስለ በረከት መንግሥተአብ

በአንዳንዶች የኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ አባት የሚል የቁልምጫ ሥም የተሰጠው እውቁ ሙዚቃ ሰው ነፍሰሄር ተስፋዬ ለማ “የኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ክ 1889-1983 ዓ.ም”  በተባለው መፅሐፉ ላይ በዚህ ሳምንት ስላረፈው በረከት መንግሥተአብ ይህንን ፅፎ ነበር። በረከት መንግሥተአብ ከ1948 ዓ.ም. ገደማ ጀምሮ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ…