የትራምፕ የሰላም እቅድ እውነተኛ ገፅታ December 1, 2025 | by Ethiopia Observer | ዋል ስትሪት ጆርናል ጋዜጣ ሶስት ሃያላን የቢዝነስ ሰዎች፥ ሁሉት አሜሪካውያንና አንድ ሩስያዊ ፥ ባለፈው ወር በማያሚ ባህርዳርቻ ላፕቶፓቸውን ይዘው፥ ከሦስት ዓመታት በላይ የዘለቀውን የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ለማስቆም ዕቅድ እያወጡ ነበር።ነገር ግን ተልእኳቸው ከዚያም ያለፈ አላማን ያነገበ ነበር።በአውሮፓና በአሜሪካ እንዳይንቀሳቀስ የታገደው…