The conflict between government forces and Fano armed groups in the Amhara region has severely disrupted daily life, residents have told Deutsche Welle Amharic, with many describing conditions as “unbearable.” People in several parts of the region warned that the…
የዛሬው መልዕክተ ቅዳሜ እንደ ሌላው ጊዜ ብዙ አስቤበት የመረጥኩት ርዕስ ሳይሆን የበይነ መረቡ አየር አስገድዶኝ ያረፍኩበት ርዕሰ ጉዳይ መሆኑን ከወዲሁ እየጠቆምኩ ወደ ፍሬ ጉዳዮ ልግባ፡፡ እንደ አገር ጸረ እውቀት፣ ጸረ ትምህርት፣ ጸረ ግንዛቤ፣ ጸረ ሳይንስ በሌላ አገላለጽ ድንቁርና፣ አላዋቂነት፣ ይሉኝታ…
Ethiopia is living through one of the most complex economic transitions in decades. The country has adopted an IMF-supported reform program, introduced new taxes, cut public spending, devalued its currency, and tightened monetary policy. Official statements describe this trajectory as…
ዋል ስትሪት ጆርናል ጋዜጣ ሶስት ሃያላን የቢዝነስ ሰዎች፥ ሁሉት አሜሪካውያንና አንድ ሩስያዊ ፥ ባለፈው ወር በማያሚ ባህርዳርቻ ላፕቶፓቸውን ይዘው፥ ከሦስት ዓመታት በላይ የዘለቀውን የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ለማስቆም ዕቅድ እያወጡ ነበር።ነገር ግን ተልእኳቸው ከዚያም ያለፈ አላማን ያነገበ ነበር።በአውሮፓና በአሜሪካ እንዳይንቀሳቀስ የታገደው…