ዘመነ ስግጥና፤ አደንቁሮ መግዛት!

የዛሬው መልዕክተ ቅዳሜ እንደ ሌላው ጊዜ ብዙ አስቤበት የመረጥኩት ርዕስ ሳይሆን የበይነ መረቡ አየር አስገድዶኝ ያረፍኩበት ርዕሰ ጉዳይ መሆኑን ከወዲሁ እየጠቆምኩ ወደ ፍሬ ጉዳዮ ልግባ፡፡ እንደ አገር ጸረ እውቀት፣ ጸረ ትምህርት፣ ጸረ ግንዛቤ፣ ጸረ ሳይንስ በሌላ አገላለጽ ድንቁርና፣ አላዋቂነት፣ ይሉኝታ…
የትራምፕ የሰላም እቅድ እውነተኛ ገፅታ

ዋል ስትሪት ጆርናል ጋዜጣ  ሶስት ሃያላን የቢዝነስ ሰዎች፥ ሁሉት አሜሪካውያንና አንድ ሩስያዊ ፥ ባለፈው ወር በማያሚ ባህርዳርቻ ላፕቶፓቸውን ይዘው፥ ከሦስት ዓመታት በላይ የዘለቀውን የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ለማስቆም ዕቅድ እያወጡ ነበር።ነገር ግን ተልእኳቸው ከዚያም ያለፈ አላማን ያነገበ ነበር።በአውሮፓና በአሜሪካ እንዳይንቀሳቀስ የታገደው…
My fascist grandpa

By Laura Fiorio According to American historian Ann Laura Stoler, the term aphasia describes the inability to talk about one’s past, especially in the context of colonial power relations. I’m interested in the interrelation between memories and memorials, oral and…
በለየለት ጭካኔ የተጠለፈው ፖለቲካችን

እንደምን ከርማችኋል የመልዕክተ ቅዳሜ ታዳሚዎች? ላለፉት ሁለት ሳምንታት ስብሰከሰክበት በቆየሁት ርዕስ ላይ ለማተኮር ወደድኩ፡፡ ለምን ጭካኔያችን በዚህ ልክ በረታ? ለምን እርስ በርስ መጠፋፋትን መረጥን? ለምን በበደሎቻችን ክብደት መለካካትን መረጥን? ለምን የአንዳችን ስቃይ የሌላችን የፖለቲካ ግብ ማቀንቀኛና ማሳለጫ ሆነ? ለምን እንዲህ…
“Nalbandian The Ethiopian”-a new Éthiopiques volume

After months of intense diplomatic maneuvering, the leaders of Africa’s newly independent nations agreed to convene their first continental summit in Addis Ababa in May 1963—a gathering that would give birth to the Organization of African Unity (OAU), the forerunner…