ትራምፕ፣ኤአይ የሰው ልጅን ከምድረገፅ ሊያጠፋ ይችላል የሚለውን ስጋት አጣጣሉት

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (ኤአይ) የሰው ልጅን ከምድረገፅ ሊያጠፋ ይችላል የሚለውን ስጋት አጣጥለውታል። ከዛ ይልቅ፣ አገራቸው በኤአይ ውድድር በቻይና የመበለጥ አደጋ እንደሚያሳስባቸው ተናግረዋል።ኤአይ የሰው ልጅን ያጠፈዋል ብለው ይሰጉ እንደሆነ ጥያቄ ሲቀርብላቸው፣ ትራምፕ፣ «አይ፣ ምንም አይነት ስጋት የለኝም» ሲሉ…
ትራምፕ፣ታዋቂዋ የቴሌቪዥን ጋዜጠኛ ከስራ እንድትባረር ግፊት እያደረጉ ነው

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ታዋቂዋ የኤንቢሲ ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋዜጠኛ ክርስቲን ዌልከር ከስራ እንድትባረር ግፊት እያደረጉ ነው።በምታቀርበው ዘገባ በመበሳጨት፣ በተደጋጋሚ የስድብ መዓት የሚያወርዱባት ትራምፕ አሁን ግን ጋዜጠኛዋ ለአሜሪካ የሚዲያ ይዘቶችን ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን (The Federal Communications Commission) ስሞታ በማቅረብ ከስራ እንድትባረር ግፊት…
ትራምፕ የያነጣጠሩበት የስሚስዮናን ሙዚየም

የአሜሪካ ባህል እና ታሪክ እንዴት መንፀባረቅ አለበት የሚለው ጥያቄ ፖለቲካዊ አንደምታ እየያዘ እና ከፉፉይ አጀንዳ እየሆነ ነው።ከተለያዪ አለማት የተሰባሰቡ ዜጎች ያለሟት እና ኃያል ያደረጏት አገር፤ ፍትሃዊ በሆነ መልኩ የሕዝቧቿን ተሳትፎ እንዴት መዘከር አለባት የሚለው ርዕስ በተለያየ መስክ የተሰለፋ የፖለቲካ ሃይሎችን…