ሲአይኤ አያቶላህ አሊ ኻሜኒን ያሉበትን ቦታ እንዴት ሊለየው ቻለ?

የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ከፍተኛ መሪ አያቶላ አሊ ኻሚኒ እና ሌሎች የኢራን ከፍተኛ ባለስልጣናት ግድያ በአሜሪካ እና በእስራኤል መካከል የተደረገ የቅርብ የስለላ መረጃዎችን ልውውጥ ውጤት ነው ። ዘ ኒው ዮርክ ታይምስ እንደዘገበው የአሜሪካው ማዕከላዊ የስለላ ድርጅት (ሲአይኤ) አሊ ኻሜኒን ለብዙ ወራት…