“ትራምፕ ኢራን በፍጥነት እጅ አለመስጠቷ መገረምን ፈጥሮበታል።”ክርስቲያን አማንፑር

የኢራን ዝርያ ያላት አንጋፋዋ የሲኤንኤን ጋዜጠኛ ክርስቲያን አማንፑር ፈታኝ፣ ሞጋች በሆነ፣ በምርምር በተደገፈ የቃለ መጠይቅ ጥበብ የተካነች ናት፡፡በ40 ዓመታት የጋዜጠኝነት ሥራዋ፣ ክርስቲያን አማንፑር በርካታ ግጭቶችና ጦርነቶችን በሥፍራው በመገኘት ዘግባለች፤ ብዙ ተደማጭነት ያላቸው፣ ታዋቂ ሰዎችን ቃለ መጠይቅ አድርጋለች። በYou Tube ዕለታዊ…