ወደ ቀድሞ ቦታው ላይመለስ የሻከረው የአሜሪካ እና እስራኤል ግንኙነት

ከአራት ወራት በፊት አሜሪካ እና እስራኤል በአንድ ላይ ተጣምረው ኢራንን መደብደብ ሲጀምሩ፤ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስተር ቤንያሚን ኔታንያሁ ምኞቴ ሠመረልኝ በሚል አይነት ፈንጥዘው ነበር።ዛሬ ግን ያ ሁሉ ተቀይሮ፤ እስራኤል ብቻዋን እንደቀረች እየተሰማት ነው ይለናል በቅርቡ ፖለቲኮ ላይ ታትሞ የወጣው ፅሑፋ። የአሜሪካው…