ትራምፕ የያነጣጠሩበት የስሚስዮናን ሙዚየም August 15, 2026 | by Ethiopia Observer | 0 የአሜሪካ ባህል እና ታሪክ እንዴት መንፀባረቅ አለበት የሚለው ጥያቄ ፖለቲካዊ አንደምታ እየያዘ እና ከፉፉይ አጀንዳ እየሆነ ነው።ከተለያዪ አለማት የተሰባሰቡ ዜጎች ያለሟት እና ኃያል ያደረጏት አገር፤ ፍትሃዊ በሆነ መልኩ የሕዝቧቿን ተሳትፎ እንዴት መዘከር አለባት የሚለው ርዕስ በተለያየ መስክ የተሰለፋ የፖለቲካ ሃይሎችን…