ትራምፕ፣ታዋቂዋ የቴሌቪዥን ጋዜጠኛ ከስራ እንድትባረር ግፊት እያደረጉ ነው

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ታዋቂዋ የኤንቢሲ ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋዜጠኛ ክርስቲን ዌልከር ከስራ እንድትባረር ግፊት እያደረጉ ነው።በምታቀርበው ዘገባ በመበሳጨት፣ በተደጋጋሚ የስድብ መዓት የሚያወርዱባት ትራምፕ አሁን ግን ጋዜጠኛዋ ለአሜሪካ የሚዲያ ይዘቶችን ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን (The Federal Communications Commission) ስሞታ በማቅረብ ከስራ እንድትባረር ግፊት…