ልጅ ካስወለዱ በኋላ የሚሠወሩ የእንግሊዝ ወታደሮች
“ማርገዜን ከነገርኩት ቀን ጀምሮ ደብዛዉ ጠፋ።እውነት ለመናገር አንድ የእንግሊዝ ወታደር እንዲህ ያደርጋል ብዬ አላሰብኩም ነበር» ትላለች ካሮሊን ዋምቡይ ሙሩኪ፣ የ33 ዓመቷ ኬንያዊት።በኬንያ ናንዩኪ ከተማ ከእንግሊዝ ሀገር ከመጣ ወታደር ጋር ተዋውቃ ግኑኙነታቸው እስከ አንሶላ መጋፈፍ እንደደረሰ ትገልጻለች።ከናይሮቢ 200 ኪሎ ሜትር ርቀት…