በግብፃውያን ዘንድ ያለው የማንነት ክርክር

አህመድ ኤል ፊሻዊ የተባለ ግብፃዊ የፊልም ተዋናይ፥ ማንነቱ አፍሪካዊ እንጂ አረብ እንዳልሆነ በመናገሩ፥ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ ሠፊ መነጋገርያ ሆኗል። ግብፅ ውስጥ በጣም ተወዳጅ ከሆኑት ተዋንያን መካከል አንዱ የሆነው፥ ኤል ፊሻዊ፥ ከአንዲት ጋዜጠኛ ጋር፥ ስለ ህይወቱ እና ሥራው በሚያወራበት ወቅት፥ ማንነቱን…