Category: Books
በጎጃም ክፍለ ሃገር ጎዛመን ወረዳ እንደዶም በተባለ መንደር 1902 የተወለዱት ክቡር ሀዲስ ዓለማየሁ የስድስት ዓመት ልጅ እንዳሉ በእናታቸው አባት ሥር ሆነው ዜማን ማጥናት ጀመሩ።በደብረኤልያስ፣ በደብረ ወርቅና በዲማ እየተዘዋወሩ ለአስራ ሁለት ዓመታት ቅኔንና ዜማን አጥንተው በአሥራ ስድስት ዓመታቸው ትምህርታቸውን አጠናቀዋል። በ1918 ወደ…
የዮናስ ጎርፌን “ፕሮቴስታንታውያን በኢትዮጵያ ፖለቲካ” የተሰኘው መጽሃፍ አነበብኩት።ሃይማኖት፣ ሃይማኖተኞችና ታሪክን ይሄሳል።’ተከድነው ይብሰሉ’ የተባሉ ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን መጽሃፉ በድፍረት ቃኝቷል።ፈረንጅ ሚሽነሪዎች፣ የፕሮቴስታንት እምነትን በኢትዮጵያ ያስፋፉበት መንገድ በመጽሃፉ በስሱም ቢሆን ተዳስሷል።በሚሽነሪዎች ተኮትኩተው ያደጉት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች፣ በ1966ቱ አብዮት ሰሞንና ማግስት ያመረሩ “የዘውጌ ብሄርተኛ” ለምን ሆኑ? ሲል ይጠይቃል።ባለፉት ስድስት ዓመታት ፕሮቴስታውያን እያደረጉት…
I recently read an article by Esther Freud on what she calls “The perils of writing about family,” and what it means to navigate different and/or divergent memories of incidents with siblings when recounting family life and growing up. The divergence…
በ1950 በፈረንሳይ በስደት ይኖር የነበረው ፖላንዳዊ ጄርዚ ጊድሮይክ ሥነ ጽሑፋዊ ዳሰሳ የሚያደርግ መፅሔት ማሣተም ጀምሮ ነበር።ግን ወጪውን አልቻለውም። በተወሰነ መልኩ፥ የመፅሔቱ አላማ፥ ሀገሩ ፖላንድ ከወደቀችበት የኮሚኒስት ቀንበር ነፃ ማውጣት ነበር። በፈረንሳይ አገር የገንዘብ ድጋፍ ማግኘት አስቸጋሪ ሆነበት።ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ፥…
It is said that Emperor Haile Selassie I enjoyed the theatre. Laureate Tsegaye Gebremedhin credits the Emperor with inspiring the start of his playwriting career. As a young boy, Tsegaye translated a few passages from a play about Roman emperors…
I don’t need a hypnotist to remember my first memory as a child. It was in my grandmother’s bedroom, and I was sitting on my great-grandmother, Abiye’s, lap- she was feeding me bread soaked in sweet tea. Abiye was listening…
It is a well-worn phrase, but Kenya truly feels like my second home. It has sheltered me at my worst and has given me good memories at my best. I always said that if I were to be exiled, I…
I am in the middle of a major organization of my “stuff” as George Carlin calls our things. It looks like I am preparing for a major exile. Or like I was told I am going to die very soon.…
Author: Elizabeth Giorgis Reviewer: Arefaynie Fantahun Modernist Art in Ethiopia (New African Histories) Ohio University Press (February 11, 2019) 360 pages, ISBN-10: 0821423479, ISBN-13: 978-0821423479 An updated expansion of her doctoral dissertation in History of Art and Visual Studies from…
“የእስር ቤቱ አበሳ – በታላቁ ቤተ መንግስት (1966—1974)” በሚል ርዕስ በአበራ ጀምበሬ ከተፃፈው መፅሐፍ ላይ የተቀነጨበ ቶማስ ወልድ የኢትዮጲያዊ ስም ነው ወይስ የሌላ አገር ሰው? ያልተለመደ የስም አወጣጥ!! “ቶማስ” የኢትዮጲያም የሌላም አገር ሰው ስም ሊሆን ይችላል። ሥር መሠረቱም መጽሐፍ ቅዱስ…