Category: News

እስራኤል-ኢራን፤ ቀጣዩ ምን ይሆን?

እስራኤል በኢራን የኒውክሌር ሥፍራዎች እና የጦር አዛዦቿ ላይ በማነጣጠር የፈፀመችው ከፍተኛ ጥቃት በመካከለኛዉ ምሥራቅ ትልቅ ውጥረትን ፈጥሮል፤ የነዳጅ ዘይት ዋጋም እንዲሻቅብ አድርጐል።ብዙዎች ቀጣዩ ምንድነው የሚል ጥያቄ በማንሳት ላይ ናቸው። ኢራን መቼና የት ነው ያፀፋ ምላሽ የምትሰጠው? የእስራኤን ጥቃት ተከትሎ ዓርብ…
ትራምፕና ተከታዮቹ ለአውሮፓ ያላቸው ጥላቻ ከምን የመነጨ ነው?

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ስልጣን ከመምጣታቸው በፊትም፣ ሆነ ወደ ስልጣን ከተመለሱ በኋላ አውሮፓን ያለማቋረጥ በስድብ ይወርፋሉ። ትራምፕ የአውሮፓ ሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል አገሮች ድርሻቸውን የማይከፍሉ ወሮበሎች (delinquent) እስከማለት ደርሰዋል። በተጨማሪም የአውሮፓ አገሮች ብዙ ስደተኞችን የሚቀበሉና የፍልሰተኞችን ሁኔታ…
Abiy Ahmed criticizes human rights reports

Prime Minister Abiy Ahmed has criticized the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC), accusing the state-appointed but legally autonomous body of presenting unbalanced facts and perspectives. In an interview with Ethiopian Television, Abiy remarked that over the past three or four…
Former Ethiopia state minister arrested

Ethiopia’s former State Minister for Peace, Taye Dendea, has been arrested, his wife has told the BBC.She said more than ten police officers came to their home on Monday and took him away, saying he was wanted by the federal…
Forced recruitment sparks fear among youth in Adama

Over the past two weeks, young people—including minors—have been rounded up for mandatory military service in the Oromia region. In Adama, residents report that youths are being detained and held in warehouses, causing widespread concern, BBC Amharic reported. A BBC…