All Stories

የንጉሠ ነገሥቱን ዘመቻ እንዲያዘጋጅ የተመረጠ መኰንን

 “የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግሥት” በሚል ርዕስ በአምባሳደር ዘውዴ ረታ ከተፃፈው መጽሃፍ ላይ የተወሰደ በፋሽስት የተወረረችውን ኢትዮጵያን ነፃ ለማውጣት ለሚደረገው ጦርነት በካርቱም ስብሰባ ላይ በተወሰነው መሠረት፤ ሜጀር ኦርድ ሻርል ዊንጌት (Orde Charles Wingate) የተባለው እንግሊዛዊው የጦር መኰንን፤ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ለሚመሩት ዘመቻ አዘጋጅና አማካሪያቸው…
በትራምፕ ደጋፊዎች ምክንያት፥ አገራቸውን ጥለው የተሠደዱት የታሪክ ምሁር

ወግ አጥባቂው አክቲቪስት ቻርሊ ከርክ ከተገደለ ከጥቂት ቀናት በሗላ፥ ዶናልድ ትራምፕ፥ አንቲፋ የተባለውን የግራ ዘመም፥ እንቅስቃሴ፥ በአሸባሪነት ፈረጁት።ፕሮፌሰር ማርክ ብሬይ የጥቃት ኢላማ የሆኑት ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ነበር። በሩትጌዝ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር የሆኑትና በስፔን ታሪክ ላይ ብዙ መጽሃፎችን የፃፉት ይህ ምሁር…
ደቡብ አፍሪካና የፍልስጤም ሕዝብ ትግል

ሮብ ዕለት ነው  ጆሃንስበርግ የገቡት።ስማቸው ፋጢማ ሄንድሪክስ፣ማንድላ ማንዴላ፣ረአዝ ሙላ፣ካሪ ሼልቨር፣ዛህራ ሱማራ፣ዙኪስዎ ዋነር ይባላሉ። እነዚህ የደቡብ አፍሪካ የመብት ተሟጋቾች፥ከተለያዩ ሀገራት ተወጣጥተው፥ በመርከብ በመሣፈር ወደ ጋዛ ሠርጥ ካመሩት መካከል ናቸው። በጋዛ ነዋሪዎች ላይ የተጣለው ዕገዳ እንዲነሳ ለመጠየቅ እና እንዲሁም፥ የምግብ እርዳታን ለማድረስ። በእስራኤል…