ኑዛዜው ጥያቄ ነው

ፕሮፌሰር መስፍን “ኑዛዜ” በተሰኘ ግጥም ያልተጠበቀ ጥያቄ ትተውልን አልፈዋል። ኑዛዜአቸውን ይፋ ያደረጉት ሰኔ 2005 ዓ.ም. በ “የሚወለዱበት… መሬት” ጽሑፋቸው ነው። “በራሴ በኩል አውጥቼ አውርጄ ውሳኔ ላይ ከደረስሁ ቆይቻለሁ፤ መቀበር አልፈልግም… ለህልፈት ስበቃ የሬሳን ፈቃድ የሚፈጽም ከተገኘ… አቃጥሉልኝ ሬሣዬን..” ብለዋል። ኑዛዜአቸው…