በኢትዮጲያ የሸክላ ሙዚቃ ሕትመት የጀመሩት ባለሙያ -አምሀ እሸቴ

በኢትዮጲያ የሸክላ ሙዚቃ ሕትመት የጀመሩት ባለሙያ -አምሀ እሸቴ

በሀገራችን በግለሰብ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የሸክላ ሕትመትን የጀመሩትና ለሙዚቃችን ታላቅ አስተዋዕዖ ያደረጉት አቶ አምሀ እሸቴ በ 74 አመታቸው አርፈዋል። በሀገራችን የመንግስት የሙዚቃ ባንዶች ብቻ በነበሩት እና ከሀገር ፍቅር ማህበር ውጪ ሙዚቃን ማሳተም በማይፈቀድበት በግለሰብ ተነሳሽነት ሙዚቃን ለማሳተም የደፈሩት አቶ አምሀ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃን ካዘመኑት አሳታሚና አከፋፋዮች ግንባር ቀደሙ ናቸው።ይህ ከአቶ አምሀ ጋር የተደረገው ቃለመጠይቅ በሬድዮ ፋና ተጋባዥ እንግዳ ላይ ከተወሰነ አመታት በፊት የተላለፈ ሲሆን አስተማሪነቱን እና ታሪካዊነቱን በማሰብ እዚህ ላይ በድጋሚ አውጥተናል።

Share this post

One thought on “በኢትዮጲያ የሸክላ ሙዚቃ ሕትመት የጀመሩት ባለሙያ -አምሀ እሸቴ

Comments are closed.