ቶታል በጦርነቱ ከፍተኛ ትርፍ ለመሰብሰብ ቻለ

ምንም እንኳን አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነትና የኢራን አፀፋ በብዙ ሀገራት ላይ ኢኮኖሚያዊ ቀውስም ቢያስከትልም ፣ እንደ ቶታል ላሉ ኩባንያዎች ግን ትርፍን እያስገኘላቸው ነው።የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ ሊዘጋ እንደሚችል ቀድሞ በመገመት፥ የነዳጅ አከፋፋይ ኩባንያ የሆነው ቶታል ኢነርጂ በመካከለኛው ምስራቅ…