እስራኤል እና ዩናይትድ ስቴትስ በኢራን ላይ እንደገና ጥቃትን ለመጀመር እየተዘጋጁ ነው

እስራኤል እና ዩናይትድ ስቴትስ በኢራን ላይ እንደገና ጥቃትን ለመጀመር ከፍተኛ ዝግጅቶችን እያካሄዱ እንደሆነ ኒውዮርክ ታይምስ ዘገበ። አዲሱ ጥቃት ከዚህ በፊት ከተፈፀሙት ሁሉ የጠነከረ ሊሆን እንደሚችል ሁለት ባለስልጣኖችን በመጥቀስ ጋዜጣው ዘግቧል።ጋዜጣው የጠቀሳቸው የአሜሪካ ኃላፊዎች እንደሚሉት፣ በኢራን ላይ እንደገና ሊደረጉ ከታሰቡት የተቀናጁ…