የአሜሪካ አዲሱ የስደተኞች ሕግ May 24, 2026 | by Ethiopia Observer | 0 በዚህ ሳምንት የትራምፕ አስተዳደር ያፀደቀው አንድ ህግ የስደተኛ ጠበቆችን እና የሰብአዊ መብት ድርጅቶች እጅጒን ያስደነገጠ ነው። አስተዳደሩ የአሜሪካን የመኖሪያ ፈቃድ ለማግኘት ያለውን አሠራር የባሰ አክብዶታል። “በጣም ልዩ በሆኑ” ሁኔታዎች ብቻ ካልሆነ በቀር ግሪን ካርድ ለማግኘት የሚያመለክቱ ስደተኞች አገሪቱን ለቅቀው በመውጣት…