ከአሜሪካ እና ኢራን ስምምነት አትራፊው ማነው? ተጎጂውስ?
በቴህራን እና ዋሺንግተን መካከል ሲካሔድ የቆየው የሰላም ውይይት በስኬት መጠናቀቁ ይፋ በተደረገበት ወቅት፣ ሁለቱን ሀገራት ስታደራድር የነበረቸው ፓኪስታን ደስታዎን የገለፀችው በተቆጠቡ ቃላት ነበር።ጠቅላይ ሚኒስትሯ ሼህባዝ ሻሪፍ “ዛሬ ወደ ሰላም ለመድረስ የተደረገን እርምጃ አለም ለመመልከት ችሏል”ብለዋል። ስምምነቱ ዘላቂ ወደሆነ እርቅ ያመራል…