የእስራኤልና እና ኤምሬትስ ግንኙነት መጠናከር
እስራኤልና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የቆየ የሚባል ወዳጅነት ያላቸው ሀገራት አይደሉም።ከስድስት አመታት በፊት በዶናልድ ትራምፕ ገፉፊነት የአብርሃም ስምምነት ተብሎ የሚታወቀውን ውል ተፈራረሙ።ከዛን ጊዜ ጀምሮ ግንኙነታቸው እየጠነከረ የመጣ ሲሆን በተለይ ግን አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት ከመቼውም ጊዜ የበለጠ እንዲቀራረቡ…