ዮክሬን በሩሲያ መዲና ላይ ግዙፉ የድሮን ጥቃት ፈጸመች July 13, 2026 | by Ethiopia Observer | 0 ዩክሬን ለሁለት ተከታታይ ምሽቶች ምስኮ ላይ የድሮን ጥቃት ፈፀመች ። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ባለፉት 24 ሰዓታት ወደ 926 የሚጠጉ የዩክሬን ድሮኖችን ማምከን ተችሏል፤ ይህም ጦርነቱ ከተጀመረ ጀምሮ ዩክሬን ካደረሰቻቸው ጥቃቶች ሁሉ ግዙፉ እንደሆነ ተነግሮለታል። የሞስኮ ከንቲባ ሰርጌ ሶብያን…