በሙስና የተጨማለቁት ዶናልድ ትራምፕ እና ቤተሰቦቻቸው

መስከረም 2025 ላይ ዮናይትድ ስቴትስን የጐበኙት የካዛኪስታን መሪ ከዶናልድ ትራምፕ ጋር አንድ ውልን ተፈራረሙ።እንደ ኒውዮርክ ታይምስ ዘገባ፣ ውሉ የሚያካትተው የጦር መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክ ቺፖች እና ሌሎች ወሳኝ ምርቶች ለማምረት አስፈላጊ የሆነውን እና በካዛኪስታን በብዛት የሚገኘውን ቱንጂሳተን የተባለ ማዕድን ለማውጣት ለአሜሪካ ኩባንያ…