ከአሜሪካውያን ዘንድ ለእስራኤል የነበረው ድጋፍ እየቀነሰ መምጣቱ እንደሚያሳስባቸው ኔታንያሁ ገለፁ።

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ፣ ለሀገራቸው የነበረው ድጋፍ በአሜሪካውያን ዘንድ እየቀነሰ መምጣቱ እንደሚያሳስባቸው ገለፁ።ኔታንያሁ ከዚህ ቀደም በአሜሪካና በእስራኤል መካከል ያለው ግንኙነት እንደ ግራናይት ድንጋይ ግድግዳ የጸና ቢሆንም፣ አንዳንዶች ስንጣቂ ለማግኘት የሚሞክሩ አሉ ብለው ነበር። በቅርቡ የተደረጉ የሕዝብ አስተያየት ጥናቶች በአሜሪካውያን…