ትራምፕ፣ኤአይ የሰው ልጅን ከምድረገፅ ሊያጠፋ ይችላል የሚለውን ስጋት አጣጣሉት
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (ኤአይ) የሰው ልጅን ከምድረገፅ ሊያጠፋ ይችላል የሚለውን ስጋት አጣጥለውታል። ከዛ ይልቅ፣ አገራቸው በኤአይ ውድድር በቻይና የመበለጥ አደጋ እንደሚያሳስባቸው ተናግረዋል።ኤአይ የሰው ልጅን ያጠፈዋል ብለው ይሰጉ እንደሆነ ጥያቄ ሲቀርብላቸው፣ ትራምፕ፣ «አይ፣ ምንም አይነት ስጋት የለኝም» ሲሉ…