በጅቡቲ የባህር ዳርቻ ጀልባ ሰጥማ 109 ሰዎች ሲሞቱ 116 ሰዎች ጠፍተዋል ተባለ፡፡

በጅቡቲ የባህር ዳርቻ የስደተኛ ጀልባ ተገልብጣ ቢያንስ 109 ሰዎች ህይወታቸውን ሲያጡ ብዙ ሰዎች ጠፍተዋል ሲሉ ባለስልጣናት ተናግረዋል። ጀልባዎ ከመስመጧ በፊት 350 ሰዎችን አሳፍራ ከጅቡቲ ወደ የመን በመጓዝ ላይ እንደነበረች የአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) አስታውቋል። የባህር ጠረፍ ጠባቂ “እስካሁን ድረስ…