አሳዛኙ ጀግና

“ጀግና ነበር ብርሃነ መስቀል፡፡ ኢትዮጵያ የነበረችበትን ሁኔታ ከማንም ቀድሞ በመረዳት የዕሪታ ድምፁን በአደባባይ አሰማ፡፡ አስተማረ፣ ሰበከ፣ የተቃውሞ ሰልፍ መራ፡፡ ለለውጥ የተሰለፈ ጀግና ትውልድ አፈራ፡፡ ህልሙንና ዓላማውን ለማሳካት ኢሕአፓን በግንባር ቀደምትነት አቋቋመ፡፡ ሁለቱም ጀግኖች ነበሩ፡፡ ለየትውልዳቸው፡፡ ብርሃነ መስቀልና ጌታቸው ማሩ፡፡ ሁለቱም…