Category: Books

Shedding light on Fascist-occupied Addis

When the Fascist troops of Benito Mussolini invaded Ethiopia and Emperor Haile Selassie was forced into exile in May 1936, what were the experiences of both young and adult people in the capital, Addis Ababa, and in other towns across the…
የደጃዝማች ከበደ ተሰማ “የታሪክ ማስታወሻ”

ከመስፍን ወልደ ማርያም (ይህ መጽሐፍ ግምገማ የተፃፈው ከዛሬ 54 ዓመት በፊት ሲሆን ታትሞ የቀረበው “ውይይት” ተብሎ ይታወቅ በነበረው በኢትዮጵውያን የዩኒቨርሲቲ መምህራን ማህበር የሚታተም መጽሔት ቁጥር ሁለት ላይ ነበር።ፀሐፊው ነፍሰሄር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም በወቅቱ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በጂኦግራፊ ዲፖርትመንት…
In praise of coffee table books

Long before we relegated picture books to children and much longer still before coffee table books were “invented” in their modern form, books with beautiful pictures and intricate page borders were the main vehicle for imparting education-religious and secular. In…
በቅኔ ትገዛቸዋለህ  ጸጋዬ እና ግራ የኢትዮጵያ ታሪክ  ግምገማሐተታ፣

(የመጨረሻው ክፍል) በክፍል አንድ፣ ስለ “ጁጁ ተረት”፦ መረጃ በሌለው ትርክት ራስን መደለል፣ “ጋላ”ን በ “ጋ*” ከመተካት እሳቤ ጋር ይቀራረባል ብለን ነበር። “[ጁጁ] አረመኔያዊነትን የሚያንጸባርቅ ፍጹም ባዕድ የሆነና ኢትዮጵያዊነትንና ክርስትናን የማይወክል በደም መስዋእት በሚያምኑ ኋላ ቀር የሆኑ ሰዎች እምነት ላይ የተመሠረተ…
የንጉሠ ነገሥቱን ዘመቻ እንዲያዘጋጅ የተመረጠ መኰንን

 “የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግሥት” በሚል ርዕስ በአምባሳደር ዘውዴ ረታ ከተፃፈው መጽሃፍ ላይ የተወሰደ በፋሽስት የተወረረችውን ኢትዮጵያን ነፃ ለማውጣት ለሚደረገው ጦርነት በካርቱም ስብሰባ ላይ በተወሰነው መሠረት፤ ሜጀር ኦርድ ሻርል ዊንጌት (Orde Charles Wingate) የተባለው እንግሊዛዊው የጦር መኰንን፤ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ለሚመሩት ዘመቻ አዘጋጅና አማካሪያቸው…
በቅኔ ትገዛቸዋለህ ጸጋዬ እና ግራ የኢትዮጵያ ታሪክ

ግምገማ ሐተታ ጸጋዬ ገብረ መድኅን (ጸገመ) ንውዮርክ አሜሪካ በህክምና ላይ እያለ፣ ፋሲል ይትባረክ የሕይወት ታሪኩን በእንግሊዝኛ እንዲጽፍለት በጠየቀው ጊዜ ደስታ እንደ ተሰማው፣ የኃላፊነቱን ክብደት በማጤን ደግሞ ፍርኃት እንደ ገባው፣ “ያልታሰቡ ክፍተቶችና የተዘለሉ ነጥቦች ሊኖሩ እንደሚችሉ” በመረዳት ሥራውን እንደ ጀመረ ገልጾልናል።…