All Stories

የትራምፕ አለም ዋንጫ

በአሜሪካ፣ ሜክሲኮ እና ካናዳ በጣምራ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ2026 ዓለም ዋንጫ ሊጀመር ሰዓታት ቀን ብቻ የቀረው ሲሆን እንደ አሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጫዎታውን መጀመር በጒጒት የሚጠባበቅ ሌላ ሰው የለም።የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ አዲሱን የፊፋ የሰላም ሽልማት ለትራምፕ ማበርከታቸው፤ የዚህን የአለም ዋንጫ…
ከሃረር ባቢሌ

በቅርቡ ወደ ኢትዮጲያ ለአጭር ጊዜ በሄድንበት ወቅት ሃረር እና ባቢሌንን የመጐብኘት እድል አግኝተን ነበር። በብዙ የአገሪቱ ቦታዎች ላይ የፀጥታ ችግር እንዳለ ብናውቅሞ፤ እዚያ አካባቢ ብዙም ስጋት እንደሌለ ወዳጆቻችን ነግረውን ስለነበር ነው ወደዚያ ያቀናንው።እንደተነገረንም የሐረር ጉብኝታችንን ያከናወንው ያለምንም ፀጥታ ችግር ነበር።…
የይስሙላ ምርጫ መዘዝና የአሪሲው ሰቆቃ፤

እንደምን ከርማችኋል የመልዕክተ ቅዳሜ ታዳሚዎች፡፡ ዛሬ ሁለት ብርቱ ጉዳዮች ስለተገጣጠሙብኝ ሁለቱንም በአንድ ርዕስ ስር ለመዳሰስ ወሰንኩ፡፡ የመጀመሪያው በይስሙላ ምርጫ ወይም sham election ስም እንዴት እንዴት ዲሞክራሲን አርቆ መቅበር እንደሚቻል እና ይህ አይነቱን አይን ያወጣ አንባገነናዊነት ትክክለኛው የእውነተኛ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ አስመስሎ…