ባዶ ወንበር- ዮሐንስ አድማሱ

ዕውቁና ተወዳጁ ባለቅኔ ዮሐንስ አድማሱ በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ታሪክ ታላቅ አስተዋጽኦ ያበረከተ ገጣሚ እና ሃያሲ የነበረ ሲሆን በ1960ዎቹ በተደረገው የተማሪዎች የተቃውሞ እንቅስቃሴ ወቅት ግምባር ቀደም በመሆን ከታገሉት አንዱ ነው።በደብረሊባኖስ መስከረም 29 ቀን 1929 ዓ.ም የተወለደው ዮሐንስ በአፍላ እድሜው በ1952 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲ…