Journalist released after 14 days in detention

Ethiopian journalist Salsawit Baynesagn, who had been detained without charge for 14 days, was released on Saturday, according to her youngest sister, Haymanot Baynesagn. Police arrested Baynesagn at her home in Addis Ababa on June 8 after informing her that…
ከአሜሪካ እና ኢራን ስምምነት አትራፊው ማነው? ተጎጂውስ?

በቴህራን እና ዋሺንግተን መካከል ሲካሔድ የቆየው የሰላም ውይይት በስኬት መጠናቀቁ ይፋ በተደረገበት ወቅት፣ ሁለቱን ሀገራት ስታደራድር የነበረቸው ፓኪስታን ደስታዎን የገለፀችው በተቆጠቡ ቃላት ነበር።ጠቅላይ ሚኒስትሯ ሼህባዝ ሻሪፍ “ዛሬ ወደ ሰላም ለመድረስ የተደረገን እርምጃ አለም ለመመልከት ችሏል”ብለዋል። ስምምነቱ ዘላቂ ወደሆነ እርቅ ያመራል…
የዓለም ዋንጫ እና የአባሲዮኒ ትዝታዬ

የዓለም ዋንጫ ሰሞን ለእኛ ሰፈር ልጆች ደስ የሚል ረጅም ዓመት በዓል ነበር። ቴሌቪዢን ብርቅ በሆነበት፣ የጣሪያ ላይ አንቴና የሀብታም ቤት መለያ በሆነበት በዚያ ዘመን፤ የዓለም ዋንጫን ለማየት የማይጓጓ የለም። እንዲህ አይነት ቤቶችን ደጅ መጥናት ግድ ይለን ነበር። እንቡሹ ጓደኛችን ነው፤…
Pope appoints new leader of Catholic Church in Ethiopia

The Vatican has announced that Abune Tesfaye Tadesse Gebresilasie will become the new Metropolitan Archbishop of Addis Ababa, making him the head of the Ethiopian Catholic Church. He succeeds Cardinal Berhaneyesus Demerew Souraphiel, who has led the Archdiocese of Addis…